እናት ዳቦ

በጥበብ እንጋግራለን

የእናት ዳቦ የምግብ ማህበረሰብ ነው። እንደ ምርጥ ዳቦ፣ እንጀራ እና ሎሎችም ምግብ አይነቶች መገኛ ነው።

አገልግሎቶች

አገልግሎቶች

ከእናት ዳቦ ለሰርግ ለልደት እንዲሁም ለሌሎች ዝግጅቶች የሚሆኑ ምርቶችን ማግኘት ይችላሉ።

ዳቦ

ዳቦ

ቡና

ኩኪስ

ምግብ

ኬክ

እንቁላል

ድፎ ዳቦ

አይስ ክሬም

ዶናት

አይስ ክሬም

አምባሻ ዳቦ

አይስ ክሬም

አይስ ክሬም

አይስ ክሬም

እንጀራ

ምርቶች

ልዩ ልዩ የእናት ዳቦን ምርቶች ይመልከቱ፣ ይዘዙ።

ስለ እኛ

እናት ዳቦ በአሁኑ ጊዜ በሰፊው ተቀባይነት ካገኙ መጋገሪያዎች አንዱ ነው።

እናት ዳቦ እንደ እንጀራ፣ የዳቦ እና ኬክ እንዲሁም ልዩ ልዩ ጣፋጭ ምርቶችን የምንሰራበት ታላቅ እና ታማኝ የሆነ ዳቦ ቤት ነው።
የተመረጡ እና ንፁህ ግብአቶችን ብቻ በመጠቀም የተለያዩ የዳቦ አይነቶችን እናቀርባለን።

ያግኙን
About Enat Dabo

እኛን ያግኙ

ከኛጋ ጋር ያገናኙ። እኛ በጥበብ እንጋግራለን።

ስልክ

0937655675

ኢሜል

hailekalab36@gmail.com

አድራሻ

አዲስ አበባ፣ ሃና ማሪያም